የGmail ምቹነት እና ቀላልነት፣ በሁሉም መሳሪያዎች ላይ የሚገኝ

መለያ ይፍጠሩ Gmailን ያግኙ
የእርስዎን
አዲስ የገቢ መልዕክት ሳጥን ይተዋወቁ
አዲስ ሊበጁ የሚችሉ ትሮች እርስዎን መልሶ ተቆጣጣሪ ያደርገዎታል፣ በዚህም ምን አዲስ ነገር እንዳለ በጨረፍታ ማየት እና የትኛዎቹን  ኢሜይሎች መቼ ማንበብ እንደሚፈልጉ ይወስናሉ። 

አዲስ የገቢ መልዕክት ሳጥን

Gmailን በማንኛውም መሣሪያ ላይ ይሞክሩት

የGmail ምቹነት እና ቀላልነት፣ የትም ቦታ ቢሆኑ 
የGmail ምቹነት እና ቀላልነት፣ የትም ቦታ ቢሆኑ 
Send the Gmail app to your phone የAndroid መተግበሪያ ያውርዱ የiOS መተግበሪያ ያውርዱ
ሁሉም መሣሪያዎችዎ
ሁሉም መሣሪያዎችዎ
አባሪዎችን በፍጥነት
ይመልከቱ
ከGmail ሳይወጡ ፋይሎችን ይመልከቱ። እንዲያውም በአንድ፣ በተጠበቀ ቦታ ውስጥ ለማደራጀት እና ለማጋራት አባሪዎችን በቀጥታ ወደ እርስዎ Drive ማስቀመጥም ይችላሉ። 

አባሪዎችን በፍጥነት ይመልከቱ

ብጁ ገጽታዎች

የገጽታዎች ቁጥር ከ35 እስከ...ስፍር ቁጥር የለሽ ድረስ ጨምሯል። እንደ ብጁ ገጽታ የሚጠቀሙበት የእራስዎን ምስል ይምረጡ፣ ወይም ከፎቶዎች ስብስብ ውስጥ ይምረጡ። 

ብጁ ገጽታዎች ብጁ ገጽታዎች ብጁ ገጽታዎች ብጁ ገጽታዎች
ብጁ ገጽታዎች

ከየገቢ መልዕክት ሳጥኑ ላይ ሆነው እርምጃ ይውሰዱ

ምንም አይነት ኢሜይሎችን ሳይከፍቱ ጥቅሎችን ይከታተሉ፣ ምርቶችን ይገምግሙ፣ በክስተቶች ላይ መገኘት እንደሚችሉ እና እንደማይችሉ ምላሽ ይስጡ እና ተጨማሪ ነገሮችን ያከናውኑ። 

የተሻለ ፅሁፍ ዝግጅት

የተሻለ ፅሁፍ ዝግጅት

የገቢ መልዕክት ሳጥንዎን እየተከታተሉ አዲስ መልዕክቶችን ይጻፉ። የGmail መጻፊያ ፈጣን፣ ለመጠቀም ቀላል እና በተለያዩ ባህሪያት የተሞላ ነው። 

ብጁ ኢሜይል
&
እና
ሌሎችንም
ለስራ በGmail አማካኝነት ያግኙ

የሚወዱትን Gmail ይጠቀሙበት - ለ ንግድ። ቀን መቁጠሪያ፣ ሰነዶች፣ የቪዲዮ ስብሰባዎች እና ሌሎችንም ጨምሮ ከስልክዎ ወይም ከጡባዊዎ ላይ ሆነው የሚደርሱበት ብጁ ኢሜይል @yourcompany.com ያግኙ። 

የበለጠ ለመረዳት
ይጀምሩ